My Account


Forgot Password
Register As JobSeeker
Register As Employer


የስራ ማንቅያ ኢሜይል

አዳዲስ የወጡ ስራዎች በኢሜይል ለማግኘት ከፈለጉ፣ አካውንትዎ በመግባት፣ ወደ ስራዎች ክፍል በመሄድ፣ የስራ ማንቅያ ኢሜይል የሚለውን ሊንክ ይጫኑ፣ ምርጫዎን ያስገቡ፡፡ ሥራ ፈላጊዎች በእያንዳንዱ የሥራ ዝርዝር የተሰጠው መመሪያ በትክክል ይከተሉ፡፡ ሌላ መመርያ ካልተሰጠ በስተቀር ማመልከቻዎን በቅጥታ ወደ ቀጣሪው ይላኩ፡፡ እናመሰግናለን!

ፋርማሲስት (3) | ጌዙንድ የልብና የዉስጥ ደዌ ህክምና ማዕከል

Contact Details
Company : አጠቃላይ የስራ መለጠፍያ አካዉንት-10
Company Name/Contact Person : ጌዙንድ የልብና የዉስጥ ደዌ ህክምና ማዕከል
E-Mail : የለም
Phone : 09 63 12 00 52/ 09 94 00 00 95
Job Details
Job Title : ፋርማሲስት (3)
Date Posted/Updated : Wednesday, September 4, 2024
Application Deadline : 14/9/2024
Job Type : ሙሉ ሰአት፣
Category : የመድኃኒት
Job Code : የለም
Description
ጌዙንድ የልብና የዉስጥ ደዌ ህክምና ማዕከል
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የሥራ መደቡ መጠሪያ: ፋርማሲስት

• ብዛት: 3 (ሶስት)
• ጾታ: አይለይም
• ደምወዝ: በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 63 12 00 52 09 94 00 00 95
Qualifications/Skills
• የት/ደረጃ: በጁኒየርፋርማሲበድግሪ የተመረቀ/ች

• የሥራ ልምድ: 2 አመት
Education Level : የሕክምና ዲግሪ
Experience : 1-3 ዓመት
Location
City : አዲስ አበባ
State : አዲስ አበባ
Country : ኢትዮጵያ
Salary Details
Min. Monthly Salary : በስምምነት
Max. Monthly Salary : በስምምነት

ተመሳሳይ ስራዎች